እስክንድር ነጋ፣ አንዱዓለም አራጌ፣ አሕመዲን ጀበል ሌሎችም እስረኞች ተፈቱ
Your browser doesn’t support HTML5
እስክንድር ነጋ፣ አንዷለም አራጌ፣ አሕመድ ሙስጠፋ፣ አሕመዲን ጀበልና ሌሎች እስረኞች ዛሬ አመሻሹ ላይ ሲፈቱ በርካታ ቁጥር ያለው ሕዝብ በቃሊቲ ማረሚያ ቤት በመገኘት ደስታውን ሲገልፁ ነበር፡፡
Your browser doesn’t support HTML5