ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ማብራሪያ ሰጡ

Your browser doesn’t support HTML5

በትግራይ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ አስፈፃሚ አካላትና በፌደራሉ መንግሥት መካከል ያለው የተበላሸ ግንኙነት ህግን መሠረት ባደረገ አሠራር ብቻ እንደሚፈታ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናግረዋል።