የዋጋ ንረት እና የኑሮ ውድነት በአዲስ አበባ
Your browser doesn’t support HTML5
የዋጋ እጅግ እያሻቀበ መምጣትና የኑሮው መወደድ የየዕለት ፈተና እየሆነባቸው መሆኑን አስተያየታቸውን ለአሜሪካ ድምፅ የሰጡ የአዲስ አበባ ተናግረዋል።
በሀገሪቱ እየታየ ያለው የኑሮ ውድነት መንስዔዎች የኮቭድ 19 ወረርሽኝና ሀገሪቱ የገባችበት ጦርነት መሆናቸውን የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መምህር የሆኑት የምጣኔ ኃብት ባለሙያ ዶክተር ብርሃኑ ደኑ ገልፀዋል።
ቀውሱን ለመቆጣጠር መንግሥት የተለያዩ ምጣኔ ኃብታዊ የእርምት እርምጃዎችን እየወሰደ እንደሆነ እየተገለፀ ነው።