በወቅታዊ ሁኔታ ላይ የተሰጠ መግለጫ

Your browser doesn’t support HTML5

ከጥቅምት ዐሥራ ሁለት ጀምሮ በኦሮሚያና ሐረሪ ክልሎች እንደዚሁም በድሬደዋ ከተማ በተካሄዱ የተቃውሞ ሰልፎችና በተከሰቱ ሁከቶች የ78 ሰዎች ሕይወት ማለፉን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ። ከ400 በላይ ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውንም በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የፕሬስ ክፍል ቋንቋዎችና ዲጅታል ዘርፍ ኃላፊ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።