አፍሪካ በጋዜጦች የተሰኘው ፕሮግራማችን ስለ አፍሪካ ከተፃፉት የተወሰኑትን ጨምቆ ያቀርባል።
ዋሺንግተን ዲሲ —
አፍሪካ በጋዜጦች የተሰኘው ፕሮግራማችን ስለ አፍሪካ ከተፃፉት የተወሰኑትን ጨምቆ ያቀርባል። የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን መንግሥት ህዝብን ከግጭት ለማዳን አልቻለም ሲል ነቀፈ፣ በምዕራብ ኢትዮጵያ በዘር ተኮር ግጭት ምክንያት 70,000 የሚሆኑ ሰዎች መፈናቀላቸው ተገለፀ፣ ጠ/ር አብይ አሕመድን ለመግደል የሞከሩት ሰዎች በአሸባሪነት ተከሰሱ፣ የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በሀገራቸው ላይ የተጣለው ማዕቀብ እንዲነሳና ካሳ እንዲከፈላት ጠየቁ፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5