ድምጽ በደንቢዶሎ አካባቢ የታገቱ ተማሪዎችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ ጃንዩወሪ 29, 2020 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 በደንቢዶሎ አካባቢ የታገቱ ተማሪዎችን እና ሌሎች ዜጎችን ለማስለቀቅ የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ መቀጠሉን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ።