ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ሰባተኛውንና የመጨረሻውን ንግግራቸውን ትናንት ማታ ለአሜሪካ ሕዝብ አሰምተዋል

Your browser doesn’t support HTML5

ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ሰባተኛውንና የመጨረሻውን ስቴት ኦፍ ዘ ዩንየን (State Of The Union) ማለት የአገሪቱን ማኅበራዊ፣ ኢኮኖምያዊና ፖለቲካዊ ሁኔታዎች የሚገልጸውን ንግግራቸውን ትናንት ማታ ለአሜሪካ ሕዝብ አሰምተዋል።