ፕሬዚደንት ኦባማ ከማያንሚሯ አን ሳን ሱን በኋይት ሀውስ ተቀብለው አነጋገሩ

ፕሬዚደንት ኦባማ ከማያንሚሯ አን ሳን ሱን

ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ከማያንሚሯ አን ሳን ሱ ጋር እአአ በ2014 ዓ.ም. በራንጉን መኖሪያ ቤታቸው በተገናኙበት ወቅት፣ ለአገሪቱ ዴሞክራሲያዊ ዕድገት፣ ድጋፋቸው ቀጣይ እንደሚሆን ቃል እንደገቡላቸው አይዘነጋም።

አስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ቢኮንም፣ የተጀመሩት በጎ አካሄዶች እንደሚቀጥሉም ዋስትና አግኝተዋል።

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ፣ ዛሬ ረቡዕ የቀድሞዋን በርማ የአሁኗን የማያንሚር የዲሞክረሲ መሪ አን ሳን ሱ በኋይት ሀውስ ተቀብለው አነጋግረዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ፕሬዚደንት ኦባማ ከማያንሚሯ አን ሳን ሱን በኋይት ሀውስ ተቀብለው አነጋገሩ