የድጋፍ ሰልፎች በኦሮምያ ክልል
Your browser doesn’t support HTML5
ለገዥው ብልፅግና ፓርቲ ድጋፍ የገለፁ ሰልፎች ኦሮምያ ክልል ውስጥ ዛሬ በተለያዩ ከተሞችና ወረዳዎች ተካሂደዋል።
በለገጣፎ ለገዳዲ ፣ በመቱ ከተማና ስድስት የኢሉ አባቦር ዞን ወረዳዎች እንዲሁም ሌሎች ከተሞች ላይ የድጋፍ ሰልፎቹ ተካሂደዋል።
Your browser doesn’t support HTML5