የሮማው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አባ ፍራንሲስ መልዕክት

Your browser doesn’t support HTML5

የካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አባ ፍራንሲስ የዓለም ሀገራት የኮቪድ-19 የክትባት መድሀኒትን ለሌሎችም እንዲያካፍሉ ጥሪ አድርገዋል። ድንበሮችን የማይለይ ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ በተከሰተበት በአሁኑ ወቅት የብሄርተኝነት ግንቦች መገንባት የለባቸውም ብለዋል።