የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ፓምፒዬ የቪኦኤ ጉብኝትና ንግግራቸው

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፣ ማይክ ፓምፔዬ፣ በትናንትናው እለት፣ ለመጀመሪያ ጊዜ፣የአሜሪካ ድምጽ ቪኦኤን ዋና መ/ቤት ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም ወቅት፣ ስለ ዩናይትድ ስቴትሱ የዜና ማሰራጫ ተቋም አስፈላጊነትና፣ አሜሪካ በዓለም ላይ ስላለት ልዩ ጸጋ ተናግረዋል፡፡