የምዕራብና የደቡብ ኦሮምያ የፀጥታ ጉዳይ
Your browser doesn’t support HTML5
በምዕራብና ደቡብ ምዕራብ ኦሮምያ አንዳንድ ቦታዎች የሚፈፀም ግድያ መቆም አለበት ሲሉ አንዳንድ የሃገር ሽማግሌዎችና የፖለቲካ ሳይንስ መምህራን አሳስበዋል።
Your browser doesn’t support HTML5