ድምጽ "ጠፉ" የተባሉት ፖለቲከኞች ለይቶ ማቆያ ነበሩ ጁን 04, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 ከሣምንት በፊት “ከቦሌ ዓለም አቀፍ አይሮፕላን ጣቢያ ተወስደው የት እንደደረሱ አይታወቅም” የተባሉ የፖለቲካ አመራር አባላት በአንድ ለይቶ ማቆያ ውስጥ እንደነበሩ ታውቋል።