የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት በአዲስ አበባ
Your browser doesn’t support HTML5
ኢትዮጵያ ውስጥ በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የተሻለ መግባባትና መተማመን እየተፈጠረ እንደሆነ አንዳንዶቹ መሪዎች ተናግረዋል። ቀደም ሲል የተደረጉ ውይይቶች በብሄራዊ መግባባት ላይ የነበሩ ልዩነቶችን አለዝበዋል ይላሉ።
Your browser doesn’t support HTML5