የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ የፖለቲካ ሥምምነት

Your browser doesn’t support HTML5

አሥር በአማራ እና በኦሮሞ ህዝብ ስም የተደራጅ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ የፖለቲካ አቋማቸውን የሚያሳይ መግለጫ ተፈራረሙ።