"ሰሞኑን በአዲስ አበባና በአካባቢዋ የተፈጠሩ አድራጎቶች የብዙ ውስብስብ ችግሮች ነፀብራቅ ናቸው" ብለዋል ቪኦኤ ያነጋገራቸው አንዳንድ ዕውቅ የፖለቲካና የማኅበረሰብ መሪዎች።
አዲስ አበባ —
"ሰሞኑን በአዲስ አበባና በአካባቢዋ የተፈጠሩ አድራጎቶች የብዙ ውስብስብ ችግሮች ነፀብራቅ ናቸው" ብለዋል ቪኦኤ ያነጋገራቸው አንዳንድ ዕውቅ የፖለቲካና የማኅበረሰብ መሪዎች።
መንግሥት የዜጎችን ደኅንነት ለመጠበቅ ይበልጥ መሥራት ያለበት ቢሆንም ሰብዓዊ መብቶችን በማክበር በኩል ብርቱ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለበትም መክረዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5