ድምጽ ጠ/ር ዐብይ በደቡብ ክልል ፌብሩወሪ 27, 2020 ዮናታን ዘብዴዎስ Your browser doesn’t support HTML5 ታላቅ ሃገር ሳይፈጠር ታላቅ ህዝብ ስለማይኖር ኢትዮጵያ መገንባት ቀዳሚ ተግባር መሆን እንደሚገባ በደቡብ ክልል ካምባታ ፤ ጣምባሮና ሃላባ ዞኖች ተገኝተው ከህዝብ ጋራ የተወያዩ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ወቅት ተናገሩ።