ጠ/ሚ ዐቢይ ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት በሰጡት ማብራሪያ ላይ የተፎካካሪ ፓርቲዎች አስተያየት
Your browser doesn’t support HTML5
በአስፈፃሚው አካል የሚቀርበውን የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት “በጥንቃቄ መመልከትና መመርመር ይገባል” ሲሉ የተፎካካሪ ፓርቲዎች መሪዎች አሳስበዋል።
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስተዳደር “በፖለቲካ ምኅዳሩ፣ አሣታፊነት ይጎድለዋል” ሲሉ ምጣኔ ኃብቱን በማነቃቃትና በፕሮጀክት አፈፃፀም ያሳየውን እርምጃ አድንቀዋል።