የጠ/ሚ ዐቢይ የአፋር ብሄራዊ ክልል ጉብኝት

Your browser doesn’t support HTML5

ከውጭ ርዳታ ለጋሽ ሃገራት ተፅዕኖ ለመውጣት የሚቻለው ሃገራዊ አንድነት ሲጎለብትናና የሥራ ባህል ሲያድግ መሆኑን ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስገነዘቡ። ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ ይህን ያስገነዘቡት ዛሬ በአፋር ብሄራዊ ክልል ባደረጉት ጉብኝት ነው።