ጠ/ሚ ዐቢይ መሰረታቸውን በኦሮምያና አማራ ክልሎች ካደረጉ ፓርቲዎች ጋር ተወያዩ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

ህይወት የሚያጠፉና ሌሎችንም ጉዳቶች የሚያስከትሉ አደጋዎችን አንዱ መነሻው ያደረገ ውይይት ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ መሰረታቸውን በኦሮምያና በአማራ ክልሎች ካደረጉ ተፎካካሪ ፓርቲዎች መሪዎች ጋር አድርገዋል።