ድምጽ የጠ/ሚ ዐቢይ እና የተፎካካሪ ፓርቲዎች ውይይት ጁላይ 30, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ተፎካካሪ ፓርቲዎች ባደረጉት ውይይት መንግሥት የጀመረው ህግን የማስከበር እርምጃ በብዙዎች ሲደገፍ ቅሬታዎችም ተንፀባርቀዋል።