ጠ/ሚ ዐብይ ከአምቦ፣ ምዕራብ ሽዋና ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ህብረተሰቦች ጋር ተወያዩ
Your browser doesn’t support HTML5
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በአምቦ ከምዕራብ ሽዋና ደቡብ ምዕራብ ሸዋ አንዳንድ የኅብረተሰብ ተወካዮች ጋር መወያየታቸው ተገለፀ። ውይይቱ ሲካሄድ የአምቦ ከተማ ወጣቶች ከውጭ የተቃውሞ ድምፅ ያሰሙ መሆናቸውን የዐይን ዕማኞች ገልፀዋል።
Your browser doesn’t support HTML5