ጠ/ሚ ዐብይ ከምክር ቤት አባለት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ

Your browser doesn’t support HTML5

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን ሲያካሂድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ፣ ምላሽ ሰጥተዋል።