“ፔፕፋር” በተሰኘው መርኃ ግብር ዩናይትድ ስቴትስ ባለፉት 15 ዓመታት ወደ 3 ቢሊዮን ዶላር በኢትዮጵያ ኤችአይቪ/ኤድስን ለመቋቋም ዕርዳታ ማዋሏ ተገለፀ፡፡
አዲስ አበባ —
መዚህ መርኃ ግብር አማካይነት በጤና አገልግሎት ዘርፍ የተዘረጋው መዋቅርና የአሰራር ሥልት የሀገሪቱን የጤና አጠባበቅ ሥርዓት አጎልብቷል ተብሏል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5