የዩናይትድ ስቴትስ የንግድ ሚኒስትር የአዲስ አበባ ቆይታ

  • እስክንድር ፍሬው

ፔኒ ፕሪትዝከር - የዩናይትድ ስቴትስ የንግድ ሚኒስትር



Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ የንግድ ሚኒስትር የአዲስ አበባ ቆይታ



የአፍሪካ ሃገሮች አሜሪካ በሰጠችው ከቀረጥ ነፃ የንግድ ዕድል አጎአ የበለጠ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሃገራቸው እንደምትፈልግና ድጋፍም እንደምታደርግ የዩናይትድ ስቴትስ የንግድ ሚኒስትር ፔኒ ፕሪትዝከር አስታውቀዋል፡፡

በሌሎችም የአፍሪካ ሃገሮች ጉብኝት ያደረጉት ፕሪትዝከር በአዲስ አበባ የሁለት ቀናት ቆይታቸው ማጠቃለያ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡

መግለጫውን የተከታተለው ሪፖርተራችን እስክንድር ፍሬው ያዘጋጀውን ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡