ድምጽ የሰላም ኮንፈረንሱ ተጠናቀቀ ዲሴምበር 20, 2019 ፀሐይ ዳምጠው Your browser doesn’t support HTML5 ዛሬ በአዲስ አበባ "ለሁላችንም የምትመች ኢትዮጵያን በጋራ እንገንባ" በሚል የተካሄደው የሰላም ኮንፈረንስ የማጠቃለያ ፕሮግራም ተካሂዷል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ከሰዓት በሰላም ኮንፈረንሱ ላይ ተገኝተዋል።