የፓትርያርክ ምርጫ

  • መለስካቸው አምሃ

የፓትርያርክ ምርጫ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ስድስተኛውን ፓትርያርክ ለመምረጥ የሚያስችል የምርጫ ህግ እንደሚወጣ አስታወቀች።

አሜሪካ ከሚገኘው ሲኖዶስ ጋር የተጀመረው የዕርቅ ድርድርም እንዲቀጥል ተወስኗል።

Your browser doesn’t support HTML5

ዝርዝር ዘገባውን ያዳምጡ