የኦፌኮ ቅሬታ

Your browser doesn’t support HTML5

በኦሮምያ እና አማራ ክልሎች ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ድርጅቶች መካከል ተፈረመ በተባለው ስምምነት ባልተገኙበት ስማቸው መጠቀሱን እና የስምምነቱ አካልም አለመሆኑን የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ /ኦፌኮ/ አስታወቀ።  የብልጽግና ፓርቲ በበኩሉ የውይይት መድረኩ ሁሉንም በማሳተፍ ቅረታዎችን ቀርፎ ይሰራል ብሏል።