አስር የፖለቲካ ድርጅቶች አብረው ለመስራት ተስማሙ
Your browser doesn’t support HTML5
የኦሮሞ ነፃነት ግንባርን ጨምሮ አስር የፓለቲካ ድርጅቶች አብሮ በትብብር ለመስራት ተስምሙ። ትብብሩ ወደ ቅንጅት የሚሸጋገርበት ሂደት ላይም እንደሚሰራ ተገልጿል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5