በኦሮሞ እና በአማራ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት ተጠናቀቀ
Your browser doesn’t support HTML5
ትላንትና በኦሮሞ እና በአማራ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የተጀመረው ውይይት መፍትሔ ያላቸው ነጥቦች ላይ በመወያየት ዛሬ ተጠናቋል።
ህዝባዊ መግባባት ለመፍጠር የማኅበራዊ ሥምምነት እና ድርድሮች ሊደረግ እንደሚገባ ተጠቁሟል።
Your browser doesn’t support HTML5