ውይይት በኢትዮጵያ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ሚናና ወቅታዊ የፖለቲካ ጉዳዮች ዙሪያ

Your browser doesn’t support HTML5

ውይይት በኢትዮጵያ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ሚናና ወቅታዊ ፖለቲካ፤ ክፍል አንድ


Your browser doesn’t support HTML5

ውይይት በኢትዮጵያ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ሚናና ወቅታዊ ፖለቲካ፤ ክፍል ሁለት


የኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ ይዞታና የመንግስት አስተዳደር በተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች እይታ፤ በዲሞክራሲያዊ የለውጥ ሂደቶች የተቃዋሚዎችን ሚናና እንዲሁም የሕዝቡን ተሳትፎ ጨምሮ የሚመረምር ውይይት ነው።

በአገር ውስጥ ከሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች ከሦሥቱ፥ የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲውን ዋና ጸሃፊ አቶ አሥራት ጣሴን፤ የኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ፖርቲ - ኢዴፓውን ፕሬዝዳንት አቶ ሙሼ ሰሙን እና የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበሩን አቶ ይልቃል ጌትነትን በዘርፈ ብዙ ተዛማች ርእሰ ጉዳዮች ዙሪያ አወያይተናል።

የፖለቲካ መሪዎቹን ያወያዩት ትዝታ በላቸውና አሉላ ከበደ ናቸው።

የውይቶቹን የመጀመሪያና ሁለተኛ ክፍል ዝግጅቶች ከዚህ ያድምጡ፤

Your browser doesn’t support HTML5

ውይይት በኢትዮጵያ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ሚናና ወቅታዊ ፖለቲካ፤ ክፍል አንድ


Your browser doesn’t support HTML5

ውይይት በኢትዮጵያ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ሚናና ወቅታዊ ፖለቲካ፤ ክፍል ሁለት