ዋሽንግተን —
ላለፉት ጥቂት ሳምንታት በጎንደርና አካባቢው፤ በቀደሙት በርካታ ወራት ደግሞ በኦሮሚያ ክልል የተቀሰቀሱትንና በአጠቃላይም በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች እየታዩ ያሉትን ቀውሶች መንስኤዎች ምንነት የሚመረምርና ሁነኛ የመፍትሔ አማራጮች ለመቃኘት የሚጥር ውይይት ነው።
ተወያዮቹ:- አቶ አበባው አያሌው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምሕር እና ዶ/ር ዳንኤል ተፈራ በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ የዊስኮንሰን ዩኒቨርሲቲ ዋይት ዋተርስ የምጣኔ ሃብት መምህር ናቸው።
የውይይቱን የመጀመሪያ ክፍል ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
Your browser doesn’t support HTML5
Your browser doesn’t support HTML5