ፍልስጤማውያን “የቁጣ ቀን” ብለው የጠሩት ዓመፅ
Your browser doesn’t support HTML5
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ እየሩሳሌምን በእስራኤል ዋና ከተማነት ዕውቅና መስጠታቸውን ተከትሎ ፍልስጤማውያን “የቁጣ ቀን” ብለው በጠሩት ዓመፁ ጋዛ ላይ የእስራኤል ወታደሮች አንድ ፍልስጥጤማዊ ገድለዋል።
Your browser doesn’t support HTML5