የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል

Your browser doesn’t support HTML5

የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል በሚል የአዲስ አበባ ጎዳናችዎ ታጠኑ። ሰሞኑን ቫይረሱን ለመከላከል ከተማይቱን የማጠን ሥነ ሥርዓቱን ያካሄደችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን ነች። የማጠኑ ሥራ የተካሄደው ሀይማኖታዊ ሥርዓቱ በሚፈቅደው መሰረት ነው።