በኦሮምያ ክልል ከሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አገረ ስብከቶች የመጡ አንዳንድ ሊቃነ ጳጳሳት የሰጡት መግለጫ
Your browser doesn’t support HTML5
በኦሮምያ ክልል ከሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አገረ ስብከቶች የመጡ አንዳንድ ሊቃነ ጳጳሳት የሰጡት መግለጫ። መግለጫው ሰሞኑን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሶኖዶስ በኦሮምያ ቤቴ ክህነት አደራጅ ኮሚቴ ላይ ያስተላለፈው ውሳኔ አግባብ አይደለም በማለት ነው።