ተስፋሁን ጨመዳና ሌሎች ጥያቄዎች

ኢንጂነር ተስፋሁን ጨመዳ





Your browser doesn’t support HTML5

ተስፋሁን ጨመዳና ሌሎች ጥያቄዎች


የኢትዮጵያ መንግሥት በኦሮሞ ልጆች ላይ ያደርሣል የሚሉትን እንግልትና በደል እንቃወማለን የሚሉ እንግሊዝ ውስጥ የሚገኙ የኦሮሞ ተወላጆች ዛሬ ለንደን ላይ ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል፡፡

ቃሊቲ ወኅኒ ውስጥ እያሉ ሕይወታቸው ያለፈውን ኢንጂነር ተስፋሁን ጨመዳን ሞት አስመልክቶም የተቃውሞ ድምፃቸውን አሰምተዋል፡፡

የዛሬውን የለንደን ሰልፍ እና የኢንጂነር ተስፋሁንን አያያዝ፣ ፍርድና ሕልፈት አስመልክቶ ከምናቀርባቸው በርካታ ወገኖችን የሚያካትቱ ተከታታይ ዝግጅቶች የመጀመሪያው ክፍል ተያይዟል፤ ያዳምጡት፡፡