ድምጽ ሦስት የኦሮሞ የፖለቲካ ድርጅቶች የአመራር አባሎቻችን ታስረውብናል የተገደሉም አሉ አሉ ጁላይ 29, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ አባላቶቻቸው እና ደጋፊዎቻቸው በጅምላ እንደታሰሩባቸው በመግለፅ ሦስት በኦሮምያ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ድርጅቶች ገለፁ።