በዩናትድ ስቴትስ የሚኖሩ የኦሮሞ ማኅበረሰብ አባላት የሰብአዊ መብቶች ረገጣ እንዲቆም ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ

Your browser doesn’t support HTML5

በዩናትድ ስቴትስ የሚኖሩ የኦሮሞ ማኅበረሰብ አባላት በክልሉ ውስጥ እየተካሄደ ነው ያሉት የሰብአዊ መብቶች ረገጣ እንዲቆም ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ከተወካዩች ምክር ቤት ወደ ዋይት ሃውስ እያመሩ።