ነቀምቴ ውስጥ በተማሪና በፀጥታ ኃይሎች መካከል ግጭት ተፈጠረ

A boy passes from the northern Greek village of Idomeni to southern Macedonia as other refugees and migrants wait, Sept. 10, 2015. Thousands of people, including many families with young children, braved torrential downpours to cross Greece’s northern border with Macedonia, after Greek authorities managed to register about 17,000 people on the island of Lesbos, allowing them to continue their journey north into Europe.

ኦሮሚያ ውስጥ ነቀምቴ ከተማ በሚገኘው ወለጋ ዩኒቨርሲቲ እና በፖሊስ መካከል በተፈጠረ ግጭት ጉዳት መድረሱ ተገልጿል፡፡




Your browser doesn’t support HTML5

ነቀምቴ ውስጥ በተማሪና በፀጥታ ኃይሎች መካከል ግጭት ተፈጠረ



ኦሮሚያ ውስጥ ነቀምቴ ከተማ በሚገኘው ወለጋ ዩኒቨርሲቲ እና በፖሊስ መካከል በተፈጠረ ግጭት ጉዳት መድረሱ ተገልጿል፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ መንግሥት ለተፈጠረው ሁኔታ ሰላማዊ መፍትሔ ከመፈለግ ይልቅ ኃይል መጠቀሙን ቀጥሎበታል ሲሉ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ዋና ፀሐፊ አቶ በቀለ ነጋ ለቪኦኤ ተናግረዋል፡፡

እንዲሁም የኦሮሞ ሚድያ ኔትወርክ የሚባል ተቋም በአረብሳት ወደኢትዮጵያ የሚልከው የሳተላይት ቴሌቪዥን ሥርጭት መቋረጡንና ዌብሣይቱ ኢትዮጵያ ውስጥ መጋረዱን የድርጅቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ግርማ ታደሰ አመልክተዋል፡፡

ሥርጭቱ የተቋረጠውና ዌብሳይቱ የተዘጋው በኢትዮጵያ መንግሥት ነው፤ ብለዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡