ስለኦሮሚያ ሁኔታ የክልሉ ቃልአቀባይ ማብራሪያ ሰጡ




Your browser doesn’t support HTML5

ስለኦሮሚያ ሁኔታ የክልሉ ቃልአቀባይ ማብራሪያ ሰጡ - ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

በኦሮሚያ ሁኔታ ላይ ከወ/ሮ ራቢያ ኢሣ፤ የኦሮሚያ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ ጋር የተደረገ ቃለ-ምልልስ ሙሉ ቃል



ኦሮሚያ ክልል ውስጥ ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ዛሬ ያለው ሁኔታ የተረጋጋ ነው ሲሉ የክልሉ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ ለቪኦኤ ማምሻውን መግለጫ ሰጥተዋል፡፡

ይሁን እንጂ ትናንት ሌሊት ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ አንዳንድ ያሏቸው ተማሪዎች ችግር ለመፍጠር ሞክረው የነበረ ቢሆንም ሁኔታው በቁጥጥር ሥር ውሏል ብለዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡