የኦሮሚያ ሰልፎች የዛሬ ውሎ

  • መለስካቸው አምሃ

Hiriira mormii barattootaa


Your browser doesn’t support HTML5

የኦሮሚያ ሰልፎች የዛሬ ውሎ


በኦሮሚያ የተለያዩ ክፍሎች ሰሞኑን የተቀሰቀሰው የተቃውሞ ሰልፍ ዛሬም በአንዳንድ ከተሞች መቀጠሉን የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ እና የየአካባቢው ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል፡፡

የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት ከተቃውሞ ሰልፎቹ ጀርባ “ጥቂት ፀረ-ሰላም ኃይሎች አሉ” ብሏል፡፡

ለዝርዝሩ የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡