በኦሮምያ ክልል የተካሄዱ ሰልፎች

Your browser doesn’t support HTML5

በኦሮምያ ክልል አወዳይና ጂማ ውስጥ ትናንት የተካሄዱ ሰልፎች በሰላም ሲጠናቀቁ ባሌ ሮቤ ውስጥ በተደረገ ሰልፍ ላይ አንድ ሰው መሞቱ ታውቋል። ባሌ ሮቤ ውስጥ እርምጃው የተወሰደው ህግን ለማስከበር ነው ሲል የከተማ አስተዳደሩ መልስ ሰጥቷል።