በኦሮምያ ትምህርት ቤቶች ምዝገባ ጀመሩ
Your browser doesn’t support HTML5
በኦሮምያ ትምህርት ቤቶች ምዝገባ ተጀምሯል። ምዝገባው ለሚቀጥለው ሁለት ሣምንታት እንደሚቀጥል የክልሉ የትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ቶላ በሪሶ አስታውቀዋል።
Your browser doesn’t support HTML5