አዳሪና ልዩ ት/ቤቶች ግንባታ በኦሮምያ ክልል
Your browser doesn’t support HTML5
የኦሮምያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ወደ አምስት ቢሊዮን ብር በሚሆን ወጪ የሚከናወን የትምህርት ቤቶች ግንባታ ውል ፈርሟል።
የትምህርት ቤቶቹ ግንባታ በሰባት ወራት ውስጥ እንደሚጠናቀቅ የተገለፀ ሲሆን፤ አዳሪና ልዩ ትምህርት ቤቶች በግንባታው ውስጥ መካተታቸው ተነግሯል።
Your browser doesn’t support HTML5