በኦሮምያ ክልል በተቀሰቀሰ ግጭት የሞትና የመቁሰል አደጋ ደረሰ

Your browser doesn’t support HTML5

በተለያዩ የኦሮምያ ከተሞች በትላንትናው ዕለት የተቀሰቀሰውን ተቃውሞ ተከትሎ በደረሱ ግጭቶች እስካሁን በተረጋገጠው 16 ሰዎች ሲገደሉ ሌሎች በርካቶች ቆስለዋል። በንብረት ላይም ከፍተኛ ውድመት ደርሷል።