በኦሮምያ ማረሚያ ቤቶች መሻሻልም ጥሰትም አለ - ኢሰመኮ

Your browser doesn’t support HTML5

በኦሮምያ ማረሚያ ቤቶች አሁንም ታራሚዎች ከፍተኛ የሆነ የጤና ጥበቃ አገልግሎት ችግሮች እንዳሉባቸው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ገለፀ።

ኮሚሽኑ በክልሉ ባሉ ማረምያ ቤቶች ላይ ለአንድ ዓመት ሲያካሂድ የቆየውን ጥናት ውጤት ትናንት ዕሁድ ይፋ ሲያደርግ አጠቃላይ መሻሻል ማስተዋሉን፣ ሆኖም አሁንም የመብቶች ጥሰቶች እንደሚመዘገቡ አመልክቷል።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።