የኦሮምያ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት መግለጫ
Your browser doesn’t support HTML5
በመጭው 2012 ዓ.ም. "ከመንግሥት የፀጥታ አካላት ውጭ የታጠቀ አካል በኦሮምያ ክልል አይኖርም" ሲሉ የክልሉ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ሺመልስ አብዲሳ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ተናግረዋል።
Your browser doesn’t support HTML5