በአምቦና ቡራዩ የደረሰውን ጥቃት አስመልክቶ የተሰጡ አስተያየቶች

Your browser doesn’t support HTML5

ትናንት በአምቦ እና ቀደም ሲል በቡራዩ ለደረሰው ጥቃት አነግ ሸኔን እና ሰላማዊ ትግል እና ጦርነትን እየደባለቁ ይንቀሳቀሳሉ ያላቸው ተጠያቂ ናቸው አለ የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ። የኦሮሞ ነፃነት ግንባር በበኩሉ መንግሥት የስም ማጠልሸት ዘመቻ እያካሄደብን ነው ሲል ወቅሷል።