ቡራዩ የፀጥታ አካላት ላይ ለደረሰው ጥቃት የኦነግ ሸኔ ቡድን ተጠያቂ መሆኑ ተገለፀ

Your browser doesn’t support HTML5

በቡራዩ የፀጥታ አካላት ላይ ለደረሰው ጥቃት የታጠቀው የኦነግ ሸኔ ቡድን ተጠያቂ መሆኑን የኦሮምያ ፖሊስ ኮምሽን ገለፀ። በጥቃቱ አንድ ሰው ሞቶ ሦስት መቁሰላቸውን ያስታወቀው ፖሊስ፥ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር እያዋለ መሆኑን ተናግሯል።