በወቅታዊ ጉዳዮች ከኦዴፓ ጽ/ቤት ኃላፊ ጋር የተደረገ ውይይት - ክፍል አንድ

Your browser doesn’t support HTML5

አመራሩ የለውጡን ሂደት ተረድቶ መምራት በሚችልበት ሂደት ላይ መወያየቱን የኦሮሚያ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ጽህፈት ቤት አስታውቋል። ማዕከላዊ ኮሚቴው በፓርቲው ስኬቶች እና ደካማ ጎኖች ባላቸው ላይ መወያየቱ ተገልጿል። የኦዴፓ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አዲሱ አረጋን አነጋግረናል፡፡